ትዊተር ለኢትዮጵያ ድጋፍ የሚሰጡ ድምጾችን እያፈነ ነው - ቢልለኔ ስዩም

"ለኢትዮጵያ ድጋፍ የሚሰጡ ድምጾች እየታፈኑ ነው" ያሉ ሲሆን በአንጻሩ፤ ህወሓትን የሚደግፉና የመንግሥት ለውጥ እንዲካሄድ የሚቀሰቅሱ ሃሳቦች እንዲጸባረቁ ይፈቀዳሉ ብለዋል። ቢልለኔ በትዊተር ውስጥ የህወሓት ደጋፊዎች ስለመግባታቸው ለተቋሙ የፖሊሲ ቡድን ማሳወቃቸውንም ጨምረው ተናግረዋል። "በህወሓት እና በህወሓት ...